newsare.net
በሦሪያ በተከበበችው ምሥራቅ ጎታ ላይ የሚዘንበው እጅግ ሰቅጣጭ የቦንብ ድብደባና በደማስቆ ከተማ ላይ የሚወነጨፈው የከባድ መሣሪያ ውርጅብኝ በአስችኳይ እንዲተመድ በሦርያ በተከበበችው ምሥራቅ ጎታና በደማስቆ የቦንብ ድብደባ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ
በሦሪያ በተከበበችው ምሥራቅ ጎታ ላይ የሚዘንበው እጅግ ሰቅጣጭ የቦንብ ድብደባና በደማስቆ ከተማ ላይ የሚወነጨፈው የከባድ መሣሪያ ውርጅብኝ በአስችኳይ እንዲቆም፣ የዓለሙ ድርጅት ልዩ መልዕክተኛ ስታፋን ዲ ሚስቱራ ዛሬ ጥሪ አቅርበዋል። Read more