newsare.net
“ዶ/ር አብይ እንዲያውም H. Res. 128 ያነበቡ እኮ ነው የሚመስሉት እዛ ላይ። ስለዚህ H. Res. 128 ምንድን ነው? ብሎ አንድ ሰው ድንገት መንገድ ላይ አስቁሞ ቢጠይቀኝ፤ የመልየዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ያፀደቀው የሕግ ውሳኔ H. Res. 128 ዓላማ ምንድን ነው?
“ዶ/ር አብይ እንዲያውም H. Res. 128 ያነበቡ እኮ ነው የሚመስሉት እዛ ላይ። ስለዚህ H. Res. 128 ምንድን ነው? ብሎ አንድ ሰው ድንገት መንገድ ላይ አስቁሞ ቢጠይቀኝ፤ የመልካም አስተዳደር የጀርባ አጥንት ነው፤ ብዬ ነው የምመልሰው።” የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ከትላንት በስቲያ ያፀደቀው።”ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ የኮሎራዶው የኢትዮ-አሜሪካውያን ሲቪክ ምክር ቤት (ካውንስል) ሊቀ መንበር። Read more