newsare.net
የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የጆርጅ ቡሽ ባለቤት ባርብራ ቡሽ ዛሬ አረፉ። ዕድሜያቸው 92 ሲሆን ባርብራ ቡሽ የፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ እናትም እንደሆኑሰበር ዜና:- ባርብራ ቡሽ አረፉ
የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የጆርጅ ቡሽ ባለቤት ባርብራ ቡሽ ዛሬ አረፉ። ዕድሜያቸው 92 ሲሆን ባርብራ ቡሽ የፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ እናትም እንደሆኑ ይታወቃል። Read more