newsare.net
በሶማሌ ክልል በዋና ከተማው ጂግጂጋን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የተፈፀመው ጥቃት እጅግ ዘግናኝ እንደነበር ከከፍተኛ ድብደባ በኋላ በሕክምና የተረፉት የኪዳነም«ከከፍተኛ ድብደባ በኋላ ቤንዚል አርከፍክፈው ሊያቃጥሉኝ ሲሉ ነው ያመለጥኩት»- የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ
በሶማሌ ክልል በዋና ከተማው ጂግጂጋን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የተፈፀመው ጥቃት እጅግ ዘግናኝ እንደነበር ከከፍተኛ ድብደባ በኋላ በሕክምና የተረፉት የኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ገለፁ። በኢትዮጵያ ሶማሌ ሀገረስብከት በጂጂጋ ምስራቀፀሐይ ኪዳነምሕረት ካቴድራል አስተዳዳሪ መላከፀሐይ አባገብረፃዲቅ ደባብን አነጋግረናቸዋል። Read more