newsare.net
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ በዜጎች ላይ በጅምላ የሚፈፀሙ ጥቃቶች ብዙዎችን ለሕልፈትና ለከፋ አደጋ እየዳረጉ ነው። በበኢትዮጵያ ለሚታየው ቀውስ ማብቂያ የሃይማኖት አባቶችና የማኅበረሠብ መሪዎች ሚና
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ በዜጎች ላይ በጅምላ የሚፈፀሙ ጥቃቶች ብዙዎችን ለሕልፈትና ለከፋ አደጋ እየዳረጉ ነው። በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፤ በግለሰቦች እና በሕዝብ ንብረት ላይም ከፍተኛ ውድመትና ዝርፊያ ተፈጽሟል። Read more