newsare.net
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በሚገኘው አማሮ ወረዳ ላይ በታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰበት እንደሆነ የወረዳው አስተዳዳሪ ለቪኦኤ ገለፁ። ስለጉዳዩ መረጃበአማሮ ወረዳ የኦነግ ታጣቂዎች ጥቃት እንዳደረሱ የወረዳው አስተዳዳሪ ገለፁ - ኦነግ በበኩሉ በማጣራት ላይ ነኝ ብሏል
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በሚገኘው አማሮ ወረዳ ላይ በታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰበት እንደሆነ የወረዳው አስተዳዳሪ ለቪኦኤ ገለፁ። ስለጉዳዩ መረጃ እንደደረሳቸው የተናገሩት የኦነግ ሥራ አስፈፃሚ አባልና ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አዳባ በበኩላቸው “ድርጊቱ የተፈፀመው ‘በኦነግ ሠራዊት ነው፤ አይደለም’ የሚለውን በማጣራት ላይ ነን” ብለዋል። Read more