newsare.net
ሙስናን በሃገራቸው ከሥሩ ለመንቀል እንደሚሠሩ የሄይቲ ፕሬዚዳንት ዦቬኔል ሞዪዝ ዛሬ በድጋሚ ተናግረዋል። ሞዪዝ ይህንን ማረጋገጫ የሰጡት ዛሬ አደባባይ ወጥተሙስናን ከሃገራቸው ከሥሩ ለመንቀል እንደሚሠሩ የሄይቲ ፕሬዚዳንት አስታወቁ
ሙስናን በሃገራቸው ከሥሩ ለመንቀል እንደሚሠሩ የሄይቲ ፕሬዚዳንት ዦቬኔል ሞዪዝ ዛሬ በድጋሚ ተናግረዋል። ሞዪዝ ይህንን ማረጋገጫ የሰጡት ዛሬ አደባባይ ወጥተው የሃገሪቱ ገንዘብ የት እንደገባ ይጠይቁ ለነበሩ የተቆጡ ሰልፈኞች ባደረጉት ንግግር ነው። Read more