newsare.net
ቱርክ ውስጥ ደብዛው የጠፋው ሳዑዲ አረቢያዊ ጋዜጠኛ ዣማል ኻሾግዢ ኢስታንቡል በሚገኘው ቆንስላዋ ውስጥ “እዚያ ካገኛቸው ሰዎች ጋር በተፈጠረ ድብድብ ወቅት መኻሾግዢ “ሞቷል” – ሳዑዲ አረቢያ
ቱርክ ውስጥ ደብዛው የጠፋው ሳዑዲ አረቢያዊ ጋዜጠኛ ዣማል ኻሾግዢ ኢስታንቡል በሚገኘው ቆንስላዋ ውስጥ “እዚያ ካገኛቸው ሰዎች ጋር በተፈጠረ ድብድብ ወቅት መሞቱን የምርመራው ቅድሚያ ውጤቶች ያሳያሉ” ስትል ሳዑዲ አረቢያ አስታወቀች። Read more