newsare.net
የማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገብረመስቀል ጉብኝቱን አስመልክተው በትዊተር መልዕክታቸው ሲገልጹ፣ «የኤርትራና ሶማልያ ግንኙነት፣ በወዳጅነት፣ በመከባበየኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ሶማልያን ጎበኙ
የማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገብረመስቀል ጉብኝቱን አስመልክተው በትዊተር መልዕክታቸው ሲገልጹ፣ «የኤርትራና ሶማልያ ግንኙነት፣ በወዳጅነት፣ በመከባበርና በአብሮነት ላይ የተመሠረተ ነው» ብለዋል። Read more