newsare.net
የሊብያው አፈንጋጭ ጄነራል ኻሊፋ ሃፍታር ኃይሎች ዋና ከተማዪቱን ትሪፖሊን ለመቆጣጠር ውጊያ ከጀመሩ ወዲህ እጅግ ብርቱው የተባለ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን የየሊብያው ጦርነት ተባብሷል
የሊብያው አፈንጋጭ ጄነራል ኻሊፋ ሃፍታር ኃይሎች ዋና ከተማዪቱን ትሪፖሊን ለመቆጣጠር ውጊያ ከጀመሩ ወዲህ እጅግ ብርቱው የተባለ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሊብያ ልዑክ ጋሳን ሳላሜ አስታወቁ። Read more