newsare.net
ባለፈው ዕሁድ በማዕካላዊ ማሊ በሚገኝ መንደር ላይ በተፈፀመ ቢያንስ 35 ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት በዘር ላይ የተመሰረተ ነው ተብሏል። ነገር ግን እስላማዊ አማፅበማዕካላዊ ማሊ የተፈፀመው ጥቃት በዘር ላይ የተመሰረተ ነው ተባለ
ባለፈው ዕሁድ በማዕካላዊ ማሊ በሚገኝ መንደር ላይ በተፈፀመ ቢያንስ 35 ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት በዘር ላይ የተመሰረተ ነው ተብሏል። ነገር ግን እስላማዊ አማፅያን የሀገሪቱ ክፍሎችንና የድንበሩን አከባቢ የሚቆጣጠሩ በመሆናቸው የዘር ግጭትንና የጂሐድ አሸባሪነትን ለመለያት አስቸጋሪ መሆኑ ተገልጿል። Read more