newsare.net
የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ኤርትራ በምታስተናግደው የምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ካውንስል - ሴካፋየሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች የእግር ኳስ ግጥሚያ - በአሥመራ
የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ኤርትራ በምታስተናግደው የምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ካውንስል - ሴካፋ ሻምፕዮና ላይ ለመሳተፍ ነገ ወደ አሥመራ እንደሚሄድ ታውቋል። Read more