newsare.net
በሀዋሳ ከተማና ሲዳማ ዞን ሐምሌ 11 በተፈጸመ ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩ፤ በተለምዶ «የኤጄቶ መሪዎች» የሚባሉ ግለሰቦች እያንዳንዳችው በ50 ሺህ ብር ዋስ«የኤጄቶ መሪዎች» በዋስ እንዲለቀቁ ፍ/ቤት ወሰነ
በሀዋሳ ከተማና ሲዳማ ዞን ሐምሌ 11 በተፈጸመ ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩ፤ በተለምዶ «የኤጄቶ መሪዎች» የሚባሉ ግለሰቦች እያንዳንዳችው በ50 ሺህ ብር ዋስ እንድለቀቁ ፍርድ ቤት ወሰኔ አስተላለፈ፡፡ Read more