newsare.net
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የዲሞክራሲ ደጋፊዎች ትላንት በሆንግ ኮንግ መንገዶች ላይ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። በሳምንት ማብቂያዎች ላይ የሚካሄዱት ፀረ መንግሥበሆንግ ኮንግ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የዲሞክራሲ ደጋፊዎች ትላንት በሆንግ ኮንግ መንገዶች ላይ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። በሳምንት ማብቂያዎች ላይ የሚካሄዱት ፀረ መንግሥት ስልፎች 11ኛ ሳምንታቸውን ይዘዋል። Read more