newsare.net
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማን ዞን የክልልነት ጥያቄ ለመመለስ ይከናወናል ተብሎ የነበረውን የህዝብ የውሳኔ ድምፅ መስጫ ቀን ማስተላለፉን፤ የምርጫምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የሚካሄድበትን ቀን አራዘመ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማን ዞን የክልልነት ጥያቄ ለመመለስ ይከናወናል ተብሎ የነበረውን የህዝብ የውሳኔ ድምፅ መስጫ ቀን ማስተላለፉን፤ የምርጫ አስፈፃሚዎችንም ቁጥር መቀነሱን አስታውቋል። የውሳኔ ህዝብ ሂደት ሁሉንም የሚያካትት ነፃና ፍትኃዊ እንዲሆንም በሁሉም ዘንድ ስምምነት እንዳለ ተገልጿል። Read more