newsare.net
ቅዳሜ ማለዳ ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ የስፖርት መለዮ ያደረጉ ህጻናት እና ታዳጊዎች ቫንበርን መንገድ ዳር ወደሚገኝ ሜዳ ያመራሉ፡፡ህጻናቱ እና ታዳጊዎች ስድስኳስ ለአብሮነት ፣ የኢትዮጵያ ልጆች እግር ኳስ መርሃ-ግብር
ቅዳሜ ማለዳ ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ የስፖርት መለዮ ያደረጉ ህጻናት እና ታዳጊዎች ቫንበርን መንገድ ዳር ወደሚገኝ ሜዳ ያመራሉ፡፡ህጻናቱ እና ታዳጊዎች ስድስት ዓመታት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ልጆች እግርኳስ መርሃ- ግብር ተሳታፊ ናቸው፡፡በዚያ ተቧድነው የኳስ ክህሎትን እንደሚሰለጥኑ ይናገራሉ፡፡አሰልጣኞቻቸው እና ወላጆቻቸው ግን ህጻናቱ ከኳሱ የላቀ ትምህርት በዚህ ስፍራ እያገኙ እንደሆነ ይመሰክራሉ፡፡ የጋቢናን ቅኝት ይመልከቱ፣ Read more