newsare.net
የጤና ሚኒስትሩ አብድዩ ሞዮ እንደገለጡት የ30 ዓመቱ የብሮድካስት ጋዜጠኛ ዞሮሮ ማካምባ ህይወቱ ያለፈው ሀራሬ ዊለኪንስ ሆስፒታል ውስጥ በጽኑ ሕሙማን ማቆያ ከገየዙምባቡዌ ጋዜጠኛ በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ አለፈ
የጤና ሚኒስትሩ አብድዩ ሞዮ እንደገለጡት የ30 ዓመቱ የብሮድካስት ጋዜጠኛ ዞሮሮ ማካምባ ህይወቱ ያለፈው ሀራሬ ዊለኪንስ ሆስፒታል ውስጥ በጽኑ ሕሙማን ማቆያ ከገባ ከሁለት ቀን በኋላ ነው። ጋዜጠኛ ዞሮሮ ማካምባ በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ ያለፈው የ30 ዓመት የመጀመሪያ ዚምባቡዌያዊ ወጣት ነው። Read more