newsare.net
ፕሬዚዳናት ዶናልድ ትራምፕ እና የቀድሞ ም/ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በተጧጧፈውና ዘለፋ ጭምር በተለዋወጡበት በትላንቱ ማክሰኞ ምሽት፣ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንታዊየተተቸው ፕሬዚዳንታዊ ክርክር
ፕሬዚዳናት ዶናልድ ትራምፕ እና የቀድሞ ም/ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በተጧጧፈውና ዘለፋ ጭምር በተለዋወጡበት በትላንቱ ማክሰኞ ምሽት፣ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንታዊ ክርክራቸው የፖሊሲ ሀሳቦቻቸውን አቅርበዋል፡፡ ክርክሩ የተካሄደው ለምርጫው አምስት ሳምንታት ሲቀሩት ነው፡፡ Read more