newsare.net
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለዘጠኝ ወራት ተዘግተው የቆዩት ትምህርት ቤቶች አሁን በፈረቃ ማስተማር ቢጀምሩም ከትምህርታቸው ርቀው የቆዩት ተማሪዎች ላይ ያሳደረኮሮና በትምህርት ላይ የሚያሳድረው ጫና እንደቀጠለ ነው
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለዘጠኝ ወራት ተዘግተው የቆዩት ትምህርት ቤቶች አሁን በፈረቃ ማስተማር ቢጀምሩም ከትምህርታቸው ርቀው የቆዩት ተማሪዎች ላይ ያሳደረው ጫና ግን እንደቀጠለ መሆኑን ተማሪዎች ይገልፃሉ። በወረርሽኙ ምክንያት የመተዳደሪያ ገቢያቸውን ያጡ ወላጆችም የልጆቻቸውን የትምህርት ወጪ ለመሸፈን በመቸገራቸው አንዳንድ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ሳይመለሱ ቀርተዋል። Read more