የአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሞት በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ግጭት ቀስቅሷል
newsare.net
በአዲግራት ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በአንድ ዘፈን ምክኒያት ቡድን የለየና ብሔርን ያማከለ ግጭት ተነስቶ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱን ተማሪዎችና ባለሥየአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሞት በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ግጭት ቀስቅሷል
በአዲግራት ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በአንድ ዘፈን ምክኒያት ቡድን የለየና ብሔርን ያማከለ ግጭት ተነስቶ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱን ተማሪዎችና ባለሥልጣናት አስታወቁ። ግጭቱ ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ተዛምቷል ተብሏል። Read more