ካሊፎርኒያ የሎሳንጀለስ ከተማን ሰሜን ምዕራብ አካባቢ ያደረሰው ሰደድ እሳት
newsare.net
ምዕራባዊ ዩናይትድ ስቴትስዋ ክፍለ ሀገር ካሊፎርኒያ የሎሳንጀለስ ከተማን ሰሜን ምዕራብ አካባቢ ያደረሰውን ሰደድ እሳት ለመቆጣጠር የእሳት አደጋ ሰራተኞች ጥካሊፎርኒያ የሎሳንጀለስ ከተማን ሰሜን ምዕራብ አካባቢ ያደረሰው ሰደድ እሳት
ምዕራባዊ ዩናይትድ ስቴትስዋ ክፍለ ሀገር ካሊፎርኒያ የሎሳንጀለስ ከተማን ሰሜን ምዕራብ አካባቢ ያደረሰውን ሰደድ እሳት ለመቆጣጠር የእሳት አደጋ ሰራተኞች ጥረታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ቃጠሎው በስፋቱና ባደረሰው ውድመት በክፍለ ሀገርዋ ታሪክ ከደረሱት ከባድ ቃጠሎዎች አንዱ መሆኑ ከወዲሁ እየተነገረ ነው፡፡ Read more