ደቡብ አፍሪካ ያሉ ታቀዋሚዎች አዲሱ ፕሬዚዳንት ያደረጉትን ንግግር ነቀፉ
newsare.net
በደቡብ አፍሪካ ያሉ ታቀዋሚዎች አዲሱ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ስለ ሀገሪቱ ሁኔታ ያደረጉትን የመጀመርያ ንግግር አጥብቀው ነቅፈዋል። አዲሱ ፕደቡብ አፍሪካ ያሉ ታቀዋሚዎች አዲሱ ፕሬዚዳንት ያደረጉትን ንግግር ነቀፉ
በደቡብ አፍሪካ ያሉ ታቀዋሚዎች አዲሱ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ስለ ሀገሪቱ ሁኔታ ያደረጉትን የመጀመርያ ንግግር አጥብቀው ነቅፈዋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ ያሉትን በርካታ ተግዳሮቶችን የሚመለከት ተጨባጭ ዕቅድ ይኖራቸው እንደሆነ ተጠራጥረዋል። Read more