የምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነ ስርዓት ረቂቅ ዐዋጁ ምን ያካትታል?
newsare.net
የምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነስርዓት ረቂቅ ዐዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት ለሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል። ይህ ረቂቅ ዐየምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነ ስርዓት ረቂቅ ዐዋጁ ምን ያካትታል?
የምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነስርዓት ረቂቅ ዐዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት ለሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል። ይህ ረቂቅ ዐዋጅ ምን ያካትታል? ጽዮን ግርማ በምክር ቤቱ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴታ አቶ አማኑኤል አብርሃም ጠይቃቸዋለች። Read more