በሻሸመኔ «ቦምብ ይዘሃል» በሚል ግድያ ስለተፈፀመበት ሰው
newsare.net
ባለፈው ዕሁድ በሻሸመኔ «ቦምብ ይዘሃል» በማለት ግድያ የተፈፀመበትን ግለሰብ ጉዳይ በተመለከተ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ እይበሻሸመኔ «ቦምብ ይዘሃል» በሚል ግድያ ስለተፈፀመበት ሰው
ባለፈው ዕሁድ በሻሸመኔ «ቦምብ ይዘሃል» በማለት ግድያ የተፈፀመበትን ግለሰብ ጉዳይ በተመለከተ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ እይከናወነ መሆኑንና ስለሟች ማንነት ፉንጭ መገኘቱን የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙዮኒኬሽን ገለፀ። Read more