የሶል ሙዚቃ ንግስቷ አሪታ ፍራንክሊን አረፈች
newsare.net
በአለማችን በሚሊየኖች የምትወደደው የሶል ሙዚቃ ንግስቷ ኣሪታ ፍራንክሊን በ76 ዓመትዋ ዛሬ ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች። ለረጅም ጊዜ በህመም ስትሰቃይ የነበየሶል ሙዚቃ ንግስቷ አሪታ ፍራንክሊን አረፈች
በአለማችን በሚሊየኖች የምትወደደው የሶል ሙዚቃ ንግስቷ ኣሪታ ፍራንክሊን በ76 ዓመትዋ ዛሬ ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች። ለረጅም ጊዜ በህመም ስትሰቃይ የነበረችው አሜሪካዊቷ ድምፃዊት በዩናይትድ ስቴትስ ከመጀመሪያ ረድፍ ከተቀመጡት አንጋፋ የጥበብ ሰዎች ቀዳሚዋ ነበረች። Read more