የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በአዲስ አበባ
newsare.net
የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁየጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በአዲስ አበባ
የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ Read more