አዲሱ የጠቅላይ ሚንስትሩ ካቢኔ እና የውሳኔው አንድምታ
newsare.net
“ሴቶች በነበረው ነውጥ ውስጥ ሀገር ተረጋግታ እንድትራመድ አስተዋፅዖ ያበረከቱ በንፅፅር በሌብነት ባነሰ ደረጃ የሚታሙ ናቸውና” ጠ/ሚ አብይ አሕመድ። “በሴአዲሱ የጠቅላይ ሚንስትሩ ካቢኔ እና የውሳኔው አንድምታ
“ሴቶች በነበረው ነውጥ ውስጥ ሀገር ተረጋግታ እንድትራመድ አስተዋፅዖ ያበረከቱ በንፅፅር በሌብነት ባነሰ ደረጃ የሚታሙ ናቸውና” ጠ/ሚ አብይ አሕመድ። “በሴቶቻችን ዕምነት ሊኖረን ይገባል። አጋጣሚ ሆኖ በታሪካችን ብዙ ትልልቅ ሥፍራ ሳያገኙ ቀርቷል። የወንድ ተፅዕኖና የወንድ ዓለም አንደመሆኑ።” የአፍሪካ ኢንሽዪቲቭ ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር አቶ ክቡር ገና። Read more