ዓለምአቀፍ የፍልሰት ሰነድ በአንድ መቶ ሃምሣ ሃገሮች ፀደቀ
newsare.net
ሞሮኮዪቱ ከተማ ማራኬሽ ውስጥ ዛሬ በተከፈተ የሁለት ቀናት ጉባዔ ላይ የተናገሩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ “የፍልሰት ጉዳይዓለምአቀፍ የፍልሰት ሰነድ በአንድ መቶ ሃምሣ ሃገሮች ፀደቀ
ሞሮኮዪቱ ከተማ ማራኬሽ ውስጥ ዛሬ በተከፈተ የሁለት ቀናት ጉባዔ ላይ የተናገሩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ “የፍልሰት ጉዳይ መመራት በአግባቡና ደኅንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንጂ በዘፈቀደና አደገኛ በሆነ መንገድ አይደለም” ብለዋል። Read more