ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ለማድረግ ቃል ገቡ
newsare.net
ፈረንሣይን ሲንጣት ከከረመው ፀረ-መንግሥት ተቃውሞ በኋላ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥተው ባደረጉት ንግግር በርካታ የምጣኔ ኃብት ማሻፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ለማድረግ ቃል ገቡ
ፈረንሣይን ሲንጣት ከከረመው ፀረ-መንግሥት ተቃውሞ በኋላ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥተው ባደረጉት ንግግር በርካታ የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ቃሎች ገብተዋል። ይሁን እንጂ ሥልጣናቸውን እንደማይለቅቁ ተናግረዋል። Read more