በኢትዮጵያ በድሃና በባለፀጋ መካከል ልዩነት እየሰፋ ነው ተባለ
newsare.net
በአለፉት 16 ዓመታት በኢትዮጵያ ከድኅነት ወለል በታች የሚኖሩ ዜጎች ቁጥር የቀነሰ ቢሆንም በድሃውና በባለፀጋው መካከል የነበረው ልዩነት ግን መስፋቱን አንድ ጥበኢትዮጵያ በድሃና በባለፀጋ መካከል ልዩነት እየሰፋ ነው ተባለ
በአለፉት 16 ዓመታት በኢትዮጵያ ከድኅነት ወለል በታች የሚኖሩ ዜጎች ቁጥር የቀነሰ ቢሆንም በድሃውና በባለፀጋው መካከል የነበረው ልዩነት ግን መስፋቱን አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡ Read more