የሶርያ ኃይሎች በአማፅያን ቡድን የተያዙ ቦታዎችን ማስመለሳቸውን ገለፁ
newsare.net
በዩናይትድ ስቴትስ የሚደገፉት የሶርያ ዲሞክራስያዊ ኃይሎች እስላማዊ መንግሥት ነኝ በሚለው ፅንፈኛ የአማፅያን ቡድን ተይዘው የነበሩ 41 ቦታዎችን አስመልሰናየሶርያ ኃይሎች በአማፅያን ቡድን የተያዙ ቦታዎችን ማስመለሳቸውን ገለፁ
በዩናይትድ ስቴትስ የሚደገፉት የሶርያ ዲሞክራስያዊ ኃይሎች እስላማዊ መንግሥት ነኝ በሚለው ፅንፈኛ የአማፅያን ቡድን ተይዘው የነበሩ 41 ቦታዎችን አስመልሰናል አሉ። Read more