ሉሲ በሰማይ ላይ
newsare.net
በጁፒተር አካባቢ ያሉ ግዙፍ አለቶችን ወይም አስቴሮይዶችን ተፈጥሮና ይዘት ለመመርመር የታቀዱ የአሜሪካው ብሄራዊ የኤሮኖቲክስና የጠፈር አስተዳደር - ናሳ ተልሉሲ በሰማይ ላይ
በጁፒተር አካባቢ ያሉ ግዙፍ አለቶችን ወይም አስቴሮይዶችን ተፈጥሮና ይዘት ለመመርመር የታቀዱ የአሜሪካው ብሄራዊ የኤሮኖቲክስና የጠፈር አስተዳደር - ናሳ ተልዕኮዎች ከሆኑት አንደኛዋ መንኩራኩር በኢትዮጵያዪቱ “ድንቅነሽ” ስም ተሰይማለች። Read more