ሜክሲኮ ጓቲማላ የሚያዋስናት ድንበር ላይ ዘብ ልታቆም ነው
newsare.net
ሜክሲኮ ዩናይትድ ስቴትስ ለመግባት ሲሉ በግዛትዋ በኩል የሚያልፉትን ፍልሰተኞች ለመገደብ ከዩናይተድ ስቴትስ ጋር ባደረገችው ሥምምነት መሰረት ዛሬ ከጓቲማላሜክሲኮ ጓቲማላ የሚያዋስናት ድንበር ላይ ዘብ ልታቆም ነው
ሜክሲኮ ዩናይትድ ስቴትስ ለመግባት ሲሉ በግዛትዋ በኩል የሚያልፉትን ፍልሰተኞች ለመገደብ ከዩናይተድ ስቴትስ ጋር ባደረገችው ሥምምነት መሰረት ዛሬ ከጓቲማላ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ላይ የብሄራዊ ዘብ ወታደሮችን ታሰፍራለች ተብሎ ይጠበቃል። Read more