የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች ሀማስን ሠፈር መቱ
newsare.net
የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች ዛሬ የሀማስን ሠፈር መተዋል። ከጋዛ በተትኮሰ ሮኬት አንድ የሀይማኖት ትምህርት ቤት ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ ነው ጄቶቹ የምላሽ ዕርምጃየእስራኤል ተዋጊ ጄቶች ሀማስን ሠፈር መቱ
የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች ዛሬ የሀማስን ሠፈር መተዋል። ከጋዛ በተትኮሰ ሮኬት አንድ የሀይማኖት ትምህርት ቤት ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ ነው ጄቶቹ የምላሽ ዕርምጃ የወሰዱት ተብሏል። Read more