ዩክሬን ላይ ተመትቶ የወደቀውን የማሌዥያ አየር መንገድ ጄት ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ
newsare.net
እኤአ በ2014 ዩክሬን ላይ ተመትቶ የወደቀውን የማሌዥያ አየር መንገድ ጄት ጉዳይ እየመረመረ ያለው በኔዘርላንድስ የሚመራ መርማሪ ቡድን ሦስት ሩስያውያንና አንድዩክሬን ላይ ተመትቶ የወደቀውን የማሌዥያ አየር መንገድ ጄት ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ
እኤአ በ2014 ዩክሬን ላይ ተመትቶ የወደቀውን የማሌዥያ አየር መንገድ ጄት ጉዳይ እየመረመረ ያለው በኔዘርላንድስ የሚመራ መርማሪ ቡድን ሦስት ሩስያውያንና አንድ ዩክሬይናዊ በነፍስ መግደል ተጠርጣሪነት ይፋ አደረገ። Read more