ኩዮቶ ጃፓን ከተማ በአንድ ስዕል ስቱድዮ በተነሳ እሳት የሰው ህይወት አለፈ
newsare.net
ኩዮቶ በተባለች የጃፓን ከተማ በአንድ የተንቀሳቃሽ ስዕል ስቱድዮ ውስጥ በተነሳ እሳት ቢያንስ 23 ሰዎች ሞተዋል ወይም እንደሞቱ ተገምቷል ሲሉ ባለስልጣኖች ተናግኩዮቶ ጃፓን ከተማ በአንድ ስዕል ስቱድዮ በተነሳ እሳት የሰው ህይወት አለፈ
ኩዮቶ በተባለች የጃፓን ከተማ በአንድ የተንቀሳቃሽ ስዕል ስቱድዮ ውስጥ በተነሳ እሳት ቢያንስ 23 ሰዎች ሞተዋል ወይም እንደሞቱ ተገምቷል ሲሉ ባለስልጣኖች ተናግረዋል። እሳቱ ሆን ተብሎ የተለኮሰ ነው የሚል ጥርጣሪ አለ። Read more