የሰሜን ኮርያ የአጭር ርቀት ሚሳየሎች ሙከራ
newsare.net
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፓምፔዮ ሰሜን ኮርያ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ስትካሄደው የቆየው የአጭር ርቀት ሚስየሎች ሙከራ እንዳሳሰባቸው ዛየሰሜን ኮርያ የአጭር ርቀት ሚሳየሎች ሙከራ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፓምፔዮ ሰሜን ኮርያ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ስትካሄደው የቆየው የአጭር ርቀት ሚስየሎች ሙከራ እንዳሳሰባቸው ዛሬ ተናግረዋል። የሚሳየሎቹ ሙከራ ብዙም እንደማያሳስባቸው ከገለፁት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዕይታ ጋር እንደማይስማሙ ያሳያል ተብሏል። Read more