“አሥተምር .. አሰልጥን .. አገልግል” - የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና መንገድ ጥቆማ
newsare.net
«ትምሕርት ጨርሶ ሥራ የሚፈልግ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ የሚሆን ተማሪ ለማፍራት ልዩ ሥልጠና ይፈልጋል። ያን ነው ለማድረግ እየሰራን ያለነው።» ዶ/ር ያቆብ አስ“አሥተምር .. አሰልጥን .. አገልግል” - የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና መንገድ ጥቆማ
«ትምሕርት ጨርሶ ሥራ የሚፈልግ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ የሚሆን ተማሪ ለማፍራት ልዩ ሥልጠና ይፈልጋል። ያን ነው ለማድረግ እየሰራን ያለነው።» ዶ/ር ያቆብ አስታጥቄ “አንድ መሥራች አባላችን እንደሚለው‘በገበሬው ግብር ክፍያ ተምረን ይህችን ያህል ለሃራችን መልሰን የመስጠት ኃላፊነት አለብን’ የሚለው ዓላማ ትልቁ ሆኖ ስላየነው ፈተናዎቹን ለማለፍ ረድቶናል። ቶሎ ተቀባይነት ማግኘት ያለመቻል ተስፋ ሊያስቆርጥ ይችላል.." አቶ ሳምሶን ደምሴ ተፈራ Read more