በኅዳሴው ግድብ ዙሪያ ስምምነት ተደረገ
newsare.net
በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ውስጥ በተደረገ የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ድርድር በግድቡ ውኃ አሞላል ሂደት ላይ ከሦስቱም ሀገሮች በሚቀርበኅዳሴው ግድብ ዙሪያ ስምምነት ተደረገ
በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ውስጥ በተደረገ የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ድርድር በግድቡ ውኃ አሞላል ሂደት ላይ ከሦስቱም ሀገሮች በሚቀርቡ ሃሳቦች ላይ በተከታይ ዙር ለመነጋገር ተስማምተው ተለያይተዋል። Read more