ዩናይትድ ስቴትስ የጠ/ሚ አብይን የኖቤል ሽልማት አደነቀች
newsare.net
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የዘንድሮው የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸውን ዩናይትድ ስቴትስ እንደምታደንቅ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ አስታወቀ። ከውጭ ጉዳይዩናይትድ ስቴትስ የጠ/ሚ አብይን የኖቤል ሽልማት አደነቀች
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የዘንድሮው የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸውን ዩናይትድ ስቴትስ እንደምታደንቅ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ አስታወቀ። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፓምፔዮ የወጣውና በመሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ ቢሮ የተሰራጨው መልዕክት “እጅግ የተከበረው የኖቤል የሰላም ሽልማት መቶኛ ተቀባይ በመሆናቸው ዩናይትድ ስቴስት ለዶ/ር አብይ አሕመድ ደስታዋን ትለገልፃለች” ይላል። Read more