ፕሬዚዳንት ትራምፕ በቱርክ ላይ ማዕቀብ ሊጣልባት ይችላል እያሉ ነው
newsare.net
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ሰሜን ሶሪያ ውስጥ የሚዋጉትን ኩርዶች ሲረዱ የነበሩትን አሜሪካውያን ወታደሮች በማስወጣታቸው ሲነቀፉ ሰንብተዋፕሬዚዳንት ትራምፕ በቱርክ ላይ ማዕቀብ ሊጣልባት ይችላል እያሉ ነው
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ሰሜን ሶሪያ ውስጥ የሚዋጉትን ኩርዶች ሲረዱ የነበሩትን አሜሪካውያን ወታደሮች በማስወጣታቸው ሲነቀፉ ሰንብተዋል ። አሁን ደግሞ በአካባቢው ወታደራዊ ዘመቻዋን እያፋፋመች ባለችው በቱርክ ላይ ማዕቀብ ሊጣልባት ይችላል ለዚያም ዝግጅት ተደርጉዋል እያሉ ናቸው። Read more