በእስር ላይ የሚገኙት የአብን አመራሮች ጉዳይ
newsare.net
በእስር ላይ የሚገኙት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን)አመራሮችና አባላት ለአራት ቀናት ያህል በርሃብ አድማ ላይ ቆይተው ዛሬ ምግብ መጀመራቸው ተገለፀ። በፖሊስበእስር ላይ የሚገኙት የአብን አመራሮች ጉዳይ
በእስር ላይ የሚገኙት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን)አመራሮችና አባላት ለአራት ቀናት ያህል በርሃብ አድማ ላይ ቆይተው ዛሬ ምግብ መጀመራቸው ተገለፀ። በፖሊስ አባላት ማስፈራሪያና እየደረሰባቸውና የፍርድ ሂደቱም በአግባቡ እየታየ አለመሆኑ እንደሆነ የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናግረዋል። ከአመራሮቹ መካከል የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ በለጠ ካሳና የምክር ቤት አባል አቶ ሲሳይ አልታሰብ ይገኙበታል። Read more