Ethiopia



VOA60 Africa - Police in Zimbabwe use tear gas and water cannons to break up an opposition rally in Harare

Police in Zimbabwe used tear gas and water cannons Wednesday to break up an opposition rally of about 200 people in the capital, Harare

ሽጉር ካሜራዎች ለመደበኛ ዜጎችም ተደራሽ ሊሆኑ ነው

ሕግ አስከባሪዎች፣ በአደገኛ ሁኔታዎች ውስጥ ደኅንነት ይሰማቸው ዘንድ ከሰውነት ጋራ የሚጣበቁ አነስተኛ እና ርካሽ ካሜራዎችን ይጠቀማሉ፡፡ አሁን ላይ ግን፣ እ
የአሜሪካ ድምፅ

ሽጉር ካሜራዎች ለመደበኛ ዜጎችም ተደራሽ ሊሆኑ ነው

ሕግ አስከባሪዎች፣ በአደገኛ ሁኔታዎች ውስጥ ደኅንነት ይሰማቸው ዘንድ ከሰውነት ጋራ የሚጣበቁ አነስተኛ እና ርካሽ ካሜራዎችን ይጠቀማሉ፡፡ አሁን ላይ ግን፣ እነኚህ ቅርቅር ካሜራዎች ለመደበኛ ዜጎችም ተደራሽ መኾን ጀምረዋል። ይህ እንዴት ሊሳካ እንደቻለ የሚያብራራልንን ዘገባ ጁሊ ታቦን ዘገባ ሀብታሙ ስዩም አሰናድቶታል። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

ኢምግሬሽንና ሥነ ተዋልዶ ለባይደንና ትረምፕ የምረጡኝ ዘመቻ ርእሰ ጉዳዮች

የዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ለአዲስ ዙር የማክሰኞው ቅድመ ምርጫ እየተዘጋጁ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ

ኢምግሬሽንና ሥነ ተዋልዶ ለባይደንና ትረምፕ የምረጡኝ ዘመቻ ርእሰ ጉዳዮች

የዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ለአዲስ ዙር የማክሰኞው ቅድመ ምርጫ እየተዘጋጁ ናቸው፡፡

Get more results via ClueGoal