የአዋሽ ኮምቦልቻ - ወልዲያ ሃራ ገበያ የባቡር ሥራ ፕሮጀክት በኃይል አቅርቦት እጥረት መቸገሩን አስታወቀ
newsare.net
ከአንድ ቢሊዮን ሰባት መቶ ሺህ በላይ ዶላር ወጭ የሆነበት የአዋሽ ኮምቦልቻ - ወልዲያ ሃራ ገበያ የባቡር ሥራ ፕሮጀክት በኃይል አቅርቦት እጥረት የሙከራ እንቅስየአዋሽ ኮምቦልቻ - ወልዲያ ሃራ ገበያ የባቡር ሥራ ፕሮጀክት በኃይል አቅርቦት እጥረት መቸገሩን አስታወቀ
ከአንድ ቢሊዮን ሰባት መቶ ሺህ በላይ ዶላር ወጭ የሆነበት የአዋሽ ኮምቦልቻ - ወልዲያ ሃራ ገበያ የባቡር ሥራ ፕሮጀክት በኃይል አቅርቦት እጥረት የሙከራ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግም ሆነ ሥራ ለማስጀመር መቸገሩን አስታውቋል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድርና የትራንስፖርት ሚኒስትሯ የፕሮጀክቱን እንቅስቃሴ ዛሬ ጎብኝተዋል። Read more