የግጭት ዜና የግል አስተያየት እና እውነታ?
newsare.net
“እውነት ለራሱ ሲባል አይዘገብም ይባላል። ጋዜጠኛው እንደ ሃኪሙ የሚያደርገው ነገር፣ የሚሠራው ሥራ የሚወስነው ውሳኔ በማህበረሰቡ ውስጥ የሚያሳድረው ተጽዕየግጭት ዜና የግል አስተያየት እና እውነታ?
“እውነት ለራሱ ሲባል አይዘገብም ይባላል። ጋዜጠኛው እንደ ሃኪሙ የሚያደርገው ነገር፣ የሚሠራው ሥራ የሚወስነው ውሳኔ በማህበረሰቡ ውስጥ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ስላለ ያንን ተጽዕኖ እየተከተለ ነው መዘገብ ያለበት።” ዶ/ር ተሻገር ሽፈራው። “...የዜናው አዘጋገብ ግጭቱን ይፈታል፣ ግጭቱን ይቀንሳል ወይንስ ባለበት ያቆየዋል የሚሉት ሁሉም ሊከተሰቱ የሚችሉ ውጤቶች በመሆናቸው ነው ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቀው።” ዶ/ር ቴዎድሮስ ወርቅአለማሁ ወርቅነህ። Read more