Ethiopia



«ብልፅግና ፓርቲ ህብረ - ብሄራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ዕድል ይሰጣል»- አቶ ርስቱ ይርዳው

ብልፅግና ፓርቲ ህብረ - ብሄራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ዕድል እንደሚሰጥ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ።
Get more results via ClueGoal