“ልጆቻችን ስለመለቀቃቸው ያወቅነው ነገር የለም” - ቤተሰቦች
newsare.net
ከአንድ ወር ተኩል በፊት ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተፈጠረውን ግጭት ሸሽተው ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ እያሉ “በታጣቂዎች ታገቱ” ከተባሉ ተማሪዎች ው“ልጆቻችን ስለመለቀቃቸው ያወቅነው ነገር የለም” - ቤተሰቦች
ከአንድ ወር ተኩል በፊት ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተፈጠረውን ግጭት ሸሽተው ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ እያሉ “በታጣቂዎች ታገቱ” ከተባሉ ተማሪዎች ውስጥ የተወሰኑት ወላጆች ፤ ልጆቻቸው ከታገቱ ጀምሮ መፍትሔ ለማግኘት ያህል በመንከራተት ላይ እንዳሉ ገልፀው ስለመለቀቃቸውም የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። Read more