የፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
newsare.net
የፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓየፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ገለፁ። ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን “ፌስቱላ ኢትዮጵያ” የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት በማቋቋም ከ60 ዓመት በላይ የፌስቱላ ህክምናን በኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን የኢትዮጵያ የክብር ዜግነት፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተበርክቶላቸዋል። Read more