የሃያ ሁለት የሲቪክ ድርጅቶች መግለጫና ጥያቄ፤ የኤርትራ መንግሥት መልዕክት
newsare.net
በሃጫሉ ሁንዴሳ ህልፈት ኀዘናቸውን የገለፁ አሜሪካና ከአሜሪካ ውጭ የሚገኙ ሃያ ሁለት ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች አድራጎቱን የፈፀሙ በሕግ እንዲጠየቁ፣ የኮቪድ-19የሃያ ሁለት የሲቪክ ድርጅቶች መግለጫና ጥያቄ፤ የኤርትራ መንግሥት መልዕክት
በሃጫሉ ሁንዴሳ ህልፈት ኀዘናቸውን የገለፁ አሜሪካና ከአሜሪካ ውጭ የሚገኙ ሃያ ሁለት ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች አድራጎቱን የፈፀሙ በሕግ እንዲጠየቁ፣ የኮቪድ-19 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲጠናከር፣ የፖለቲካ ድርጅቶችና ኢትዮጵያዊያን ከመንግሥት ጎን እንዲቆሙ ጠይቀዋል። Read more