የአንበጣ መንጋ በኬንያ
newsare.net
ኬንያ ከአለፈው ዓመት አንስቶ በአንበጣ መንጋ ስትወረር ቆይታለች። ቀድሞ ይሄንን ያክል ብዛት ያለው የአንበጣ መንጋ እንዳልታየም ተገልጿል። የአንበጣ መንጋ ይየአንበጣ መንጋ በኬንያ
ኬንያ ከአለፈው ዓመት አንስቶ በአንበጣ መንጋ ስትወረር ቆይታለች። ቀድሞ ይሄንን ያክል ብዛት ያለው የአንበጣ መንጋ እንዳልታየም ተገልጿል። የአንበጣ መንጋ ይሄን ያህልም ሃገሪቱን እንዲያዳርስ ያገዘው የአየር ንብረቱ መለወጥ መሆኑን ተነግሯል። Read more